Info
Features:
Close To:
Description
✔#ጊፍት -ሪል- እስቴት##Gift-Real -Estatea Get - Now##Find your home!!#ከጊፍት -ሪልእስቴት-አስደሳች -መልክት : በ 2014 ዓ\.ም የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን እውን የሚያደርጉበት ከጊፍት ሪል እስቴት ከታላቅ ቅናሽ ጋር እጠብቅዎታለን።# በ 10% ቅድመ ክፍያ ቀድመው ቤትዎን ይያዙ።# ቀሪውን ክፍያ በ 1 አንድ ዓመት ከ 6 ወር 40% ቱን ከፍለው ቤትዎን ይረከቡ።☞ ቀሪውን 50% \(ግማሹን\) የባንክ ብድር ለ20 ዓመት እየኖሩበት እንዲገዙ አመቻችተናል።☞ቤትዎን እየኖሩበት ይገዙታል!❖ ባለ 3 መኝታ 128 ካሬ ነው❖ ዋጋችን ጠቅላላ ቫትን ጨምሮ እና የማስረከቢያ ዋጋ ነው❖ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶቻችን ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል እና 2 በረንዳ\(Balcony \)አላቸው❖ በተጨማሪ ሌሎችም የቤት ስፋት ያላቸው እንዲሁም ሱቆች አሉን እርሶ ብቻ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ቀድመው ይደውሉ።#ማሳሰቢያ#☞ጊፍት -ሪል እስቴት በምን ይለያል\?\?\?☞ የቤቶቻችን ዋጋ -በኢትዮጵያ ብር ነው ☞ የመኖሪያ መንደር ግቢ ውስጥ ጅም ቤት , የመዋኛ ገንዳ, አረንጓዴ ቦታዎች , በድርጅቱ ወጪ የተሟሉ ናቸው።❖የቆሻሻ ማስወገጃ ዘመናዊ ማሽን, ዘመናዊ ሊፍቶች, የተገጠመለት ልዩ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች ናቸው።#በአያት አደባባይ መንደር 3 ነው☞ይምጡና የእነዚህን ቤቶች ባለቤት ይሁኑ!!ለበለጠ መረጃ ስልክ ይደውሉወይንምበ what's up ያነጋግሩን።
View All Product Uploaded By This User
Please Login Or Create Account To Send Message to Seller
Please Login Or Create Account To Rate
User(s) Rating
November 16th, 2021 09:25:05
Contact info
Ads