Info
Features:
Close To:
Description
𝗗𝗿𝗲𝗮𝗺 𝘃𝗶𝗹𝗹𝗮𝗴𝗲 𝗙𝗶𝘃𝗲 𝘀𝘁𝗮𝗿 𝗛𝗼𝘁𝗲𝗹 𝘀𝘁𝗮𝗻𝗱𝗮𝗿𝗱 𝗹𝘂𝘅𝘂𝗿𝘆 𝗮𝗽𝗮𝗿𝘁𝗺𝗲𝗻𝘁🤌🤌💥💥💥ልዩ ቅናሽ (4%-20%)💥💥💥በCMC አደባባይ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ በማስታወቂያ ዋጋ‼️ከለሚ ፓርክ ፊትለፊት ፈጣን ግንባታ ላይ ያሉ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ስታንዳርድ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል።🏚️ለመኖሪያ አልያም ለኢንቨስትመንት ምቹ ቦታ ላይ ያረፈ♦️በሁሉም የእድሜ ክልል ላሉ ነዋሪዎች አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል ግዙፍና በአይነቱ ልዩ የሆነ የመዝናኛ ማእከልና እዛው ግቢ ዉስጥ ባለአምስት ኮከብ ሆቴል የሚያገኙበት መሆኑ ልዩ ያደርገዎልይሔንን እጅግ ቅንጡ የሆነ ሆቴል ስታንዳርድ አፓርትመንት የራሰዎ ያድርጉ!♦️የካሬ አማራጮች :-ባለ 1መኝታ 79.9 ካሬባለ 1መኝታ 81 ካሬባለ 1መኝታ 91.5 ካሬባለ 2መኝታ 107 ካሬባለ 2መኝታ 125.4 ካሬባለ 2መኝታ127.44ካሬባለ 3መኝታ 159.6 ካሬባለ 3መኝታ 165.48ካሬ♦️ቅድመ ክፍያ 10% ከ 780,000 ብር ጀምሮ❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች➡️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች☞ 4ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ☞ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ☞ መዋኞ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ☞ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት።ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።ለበለጠ መረጃ +251930807676+251924432561 ይደውሉ
Please Login Or Create Account To Send Message to Seller
Please Login Or Create Account To Rate
Contact info
Ads