Info
Features:
Close To:
Description
•አሚባራ ፕሮፐርቲስ/Amibara Properties
✅አስደሳች ዜና ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ ሙሉ ለሙሉ ተሽጠው አልቀው የነበሩት ባለ 2 መኝታ ለሽያጭ ወቱዋል::
✅ከ 852,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ያለ ምንም ጭማሪ (Fixed price )
👉በ 30% ቅድመ ክፍያ ካሬ 110,000 ብር
👉በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚከፍሉት
👉ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉በ1 አመት ተኩል እንዲሁም በ 3 አመት የሚረከቧቸዉ !!!
📌 በመሀል ከተማ በወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት በ35,751 ካሬ ላይ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ መንደራችን ከቤተ-መንግስት፣ ከሊሴ ገብረ ማርያም፣ ከሳይንስ ሙዚየም፣ከሸራተን፣ከጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እንዲሁም ከተለያዩ ዋና ዋና መንገዶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ተመራጭ ያደርገዋል፡፡
📌 የአሚባራ ፕሮፐርቲስ የመኖሪያ መንደር በውስጡ
♦️የልጆች መጫወቻ
♦️ ጂም
♦️ስፓ
♦️ 2 በኦሎምፒክ ስታንዳርድ የተሰሩ የመዋኛ ገንዳዎች
♦️ኢንተርኮም
♦️ መጠባበቂያ ጄኔሬተር
♦️ የደህንነት ካሜራዎች
♦️ ጋርቤጅ ሹት
♦️የኤሌክትሪክ መኪና ሃይል መሙያ ጣቢያ(electric charging station)
♦️ግዙፍ የውሃ ማጠራቀሚያ
♦️ ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ
♦️በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ
♦️በአቅራቢያ ያሉ መገልገያዎች
ትምህርት ቤት ፣ የሃይማኖት ተቋም እና ጤና ጣቢያዎች
♦️እና ሌሎችም ፋሲሊቲዎችን
የያዘ ነው።
♥️ ህንጻዎቹ የተገነቡት ፍላት ስላብ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ስለሆነ የተፈጥሮ ብርሃን በቀላሉ ወደ ቤቶቹ እንዲገባ ያስችላል። በተጨማሪም እያንዳንዱ ቤት 3 ሜትር ከፍታ ስላለው የተፈጥሮ አየር ዝውውር (Ventilation) እንዲኖረዉ ያግዛል።
📌 የካሬ አማራጮች
➡ ባለ 1 መኝታ=> 71 ካሬ
➡ባለ 2 መኝታ=> 115 ካሬ
➡ባለ 3 መኝታ => 157 ካሬ
👉በተጨማሪም የንግድ ሱቆችን ሽያጭ ላይ ነን
💎ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ Amibara properties
ለተጨማሪ መረጃዎችና ቀድሞ ለመመዝገብ:
📞 +2519 11 57 16 18
+2519 48 88 54 24
ይደውሉ::
Please Login Or Create Account To Send Message to Seller
Please Login Or Create Account To Rate
Contact info
Ads